የኛ ጉዳይ

|ready-offline|

እግዝአብሔር ስለ እያንዳንዱ ቀናት የምናገረውን ልታገኙ ዘንድ አንተንና ጓደኞችህን የምረዱ ነጥቦች ከዚህ በታች ተዘርዝሯል፡፡ በጣም የማረከህን አንድ ነጥብ ምረጥና ከ15 እስከ 30 ደቂቃ ወስደህ ከጓደኞችህ ጋር ለመወያየት አመቻች፡፡

 1. ምን ያህል ብር ያስፈልጋል?
 2. ከማወዳደር ነጻ የምንሆንብት
 3. እርቅ
 4. ሌሎችን እንዴት ማንከባከብ ያለብን
 5. ከመፍረድ ነጻ መሆን
 6. ይቅርታ
 7. ጠላቶቻችን እንዴት ማስተናገድ እንዳለብን
 8. የግጪት አፈታት ስልት
 9. ድሃ
 10. በህይወትህ ውስጥ ወሳኝ ነገር ምንድነው?
 11. እኔ ዱሮም በጣም ጥሩ ነኝ
 12. እራስ
 13. በጥበብ መስራት
 14. የምንናገራቸው ቃላቶች
 15. እኛ ያለን
 16. ጌታችን ማነው?
 17. እኛ መጨነቅ አለብን?
 18. ተቀባይነት
 19. እኔ ስለ ነገሮች ምን እናገራለሁ?
 20. ለህይወት መሰረት መጣል
 21. ለእግዝአብሔር ምላሽህ/ሽ ምነድነው?
 22. እምነት ምን ይመስላል?
 23. እኔ ለምን ተፈጠርኩኝ?