ስለ

የጓደኞቼ ጉዞ አንተና ጓደኞችህ ለእርስበርሳችሁ እና ከእግዝአብሔር ጋር ያላችሁን ሕብረት ፀንተው እንድቆም ትረዳቹሃለች፡፡

ጉዞው ስለ እነዚህ መሰረት ትጥላለች፡

 1. ጓደኞችህን ስለ ማንከባከብ. በጓደኞችህ አለም ምን አየሆነ እንዳለ ማወቅ አለብህ፡፡ የህም፣ "እንዴት ነህ?" እና "በእርግጥ ደህና ነክ?" ለምሉት ጥያቄዎችንም ያካትታል፡፡
 2. ፍቅር ማሳየት. .በየጓደኞቼ ጉዞ ውስጥ በቲቪ (TV) ላይ እንደምናየው በመደሳሰት ወይም በመደናነቅ ስለምደረገው ፍቅር አይደለም፡፡ ፍቅር ማለት የጓደኞችን ጥቅም እና ፍላጎት ከራሳችን በላይ አርገን መቁጠር ነው፡፡ ከባድ በሆንም እንኳ ለእነርሱ ቅድምያ መስጠት አለብን፡፡
 3. ፀሎት. ፀሎት ከእግዝአብሔር ጋር የምንገናኝበት መንገድ ነው፡፡ ብዙ ችግሮቻችን እራሳችን ለመፍታት በጣም ይከብደናል፡፡ ዘላቂ ለውጥ ለማየት እግዝአብሔር ሁኔታዎችን ቀይሮ ማየት

እግዝአብሔር ላንተ አስፈላጊ ከሆነ፣ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ድረጊቶች ፈጽም፡ እነኚ ነገሮች አዲስ ልሆኑብህ ይችላሉ፡ ምንም አይደለም፡፡ ይሄ ጉዞ ነው፤ በዚህ ጉዞ ዉስጥ ከነኚህ ድርጊቶች ጥሩ ነገር ታገኛለህ፡፡ p>

እግዝአብሔር በጣም ካንተ የራቀ ወይም በህይወትህ ውስጥ ምንም እንደማይሰራ አርገህ ምታስብ ከሆነ አሁን መረዳት ትችላለህ፡፡ ከጓደኞችህ አንዱ እግዝአብሔር በህይወታቸው እየሰራ ያለውን እያካፈሉ ይሂናል፤ አዳምጥ፡፡ ጥያቄ ጠይቅ፤ አስተውል፣ ጓደኞችህ ናቸው፡፡ የምሉህን ሁሉ ለመቀበል ግዴታ የለብህም፡፡.

 1. እግዝአብሔር በህይወትህ እየሰራ ያለውን አካፍል፡ ግልጽ ሁን፤ ከጓደኞችህ ልምድ ጋር የምመሳሰለውን፣ እነሱም በቀላሉ መለየት የሚችሉትን ታርክህን አካፍላቸው፡፡ ስለ ስሜትህም ሀሳብ ከጨመርክበት ጓደኞችህ ልከተሉህ ይችላል፡፡
 2. ጓደኞችህ እግዝአብሔርን ይለማመዳሉት፡ የምፈልጉት ነገር ካለ ልትፀልይላቸው እንደምትችል ጠይቃችው፡፡ ስትፀልይ ዓይንህን ክፍት አድርግ፤ ግልጽ እና ታዋቂ የሆኑት፣ ማንም ልረፋ በምችለው ቃላቶችን ተጠቀም፡፡ በኢየሱስ ስም ፀልይ፡፡ ሁኔታው የምፈቅድልህ ከሆነ አንተን ተከትለው እንድፀልይ አርጉ፡፡ በፀሎታችሁ እግዝአብሔር የሰራላቸው ነገር ጠይቅ፡፡
 3. ጓደኞችህን ከእግዝአብሔር ጋር አገናኝ፡ እግዝአብሔር እሩቅ እንዳል ሆነ፣ እስካገኛቸውም እየጠበቃቸው እንዳለ እነዲረዱ አግዛቸው፡፡ አንተ የኢየሱሰስ ተከታይ እንዴት እንደ ሆንክ መንገርም ትችላለህ፡፡ የእግዝአብሔር ወዳጅ መሆን እንዴት እንደሚቻል ማወቅ ከፈለጉ፣ እነኚን መውጫ ነጥቦች ማሳየት ወይም ይህን ስዕል መሳል ትችላለህ፡፡
 4. አሰማራ፡ ጓደኞችህ ለጓደኞቻቸው እንዴት የእግዝአብሔር ወዳጅ እንደ ሆኑ እንዲነገሩአቸው አበረታታቸው፡፡

ጓደኞችህ ሁለት ወይ ከዛ በላይ ሆነው ስለ እግዝአብሔር አብረው ለማወቅ ከፈለጉ፡

 1. ቡድን ፍጠር፡ ጓደኞችህ ስለ እግዝአብሔር ለመነጋገር በቋሚነት መገናኘት የሚፈለጉ ከሆነ ጠይቃቸው፡፡ በየሳምነቱ፣ በሁለት ሳምንት፣ ወይም በተለያየ በዓላት ላይ ማድረግ ትችላላችሁ፡ በዓይን መገናኘት: የሕይወት ጉዳይ ዋና ነጥቦች እንድትጠቀሙት እንመክራቹሃለን፡፡
 2. መሰረታዊ ነገሩን አግኝ፡ ስለ እግዝአብሔር አብራችሁ ለመነጋገር ከሦስት እስከ ሰባት አባላት ያለውን ቡድን ከፈጠራችሁ በኋላ ከአንደኛ ጉዞ፡ መሰረታዊ ነገር ጀምራችሁ መቀጠል ትችላላችሁ፡፡
 3. በዓል አድርግ (አክብር)፡ በሕየወታችን በጣም አስፈላጊ ውሳኔዎች ለኛ ወሳኝ በሆኑ ሰዎች ይከበራል፡፡ ኢየሱስን የመከተል ውሳኔ በጥምቀት ስነ-ስርዓት ይከበራል ፡፡ የጥምቀት ስነ-ስርዓት አከባበር እንዴት እነደምታመቻቹት እና ቤተሰብ፣ ጓደኞችህ፣ እነዲሁም ህብረተሰቡን ለመጋበዝ በምመች ቦታ የምታቀናጅበት ሀሳብ አነሆ፡፡
 4. ህብረተሰቡ ውስ መኖር: ጉዞ..እምነት ከጓደኞች ጋር ስለ ጉዞዉ አብረው የሚካፈሉትን በሕይወት መኖር ነው፡፡ ጉዞውን እንደ ጨረስክ ለማንኛውም የመጽሓፍ ቅዱስ ንባብ የሚጠቅሙ ዋና ነጥቦች እነሆ፡፡.

ይህ ሳንቲም የዙህን ጉዞ ቅደም-ተከተል እንድናስታውስ ይረዳናል፡

ለበለጠ መረጃ ስለ የጓደኞቼ ጉዞ በዚህ ድህረ-ገጽ ተመልከት