የመጀመሪያ እርምጃ

|ready-offline|

የመጀመርያ እርምጃ የምለው ጽሑፍ የክርስቶስ ተከታይ መሆን ማለት ምን እንደ ሆነ እንድንረዳ እና እንድናድግበት የምረዳን ነው:: እንኚ ክፍሎች ክርስቶስን የመከተል መሰረት አውቀን እንድንኖርበት እና ለሌሎችም እንድንካፈል ያግዙናል::

  1. መግቢያ
  2. ማረጋገጫ
  3. የእግዝአብሔር ፍቅርና ምህረት መለማመድ
  4. ስለ ኢየሱስ ለሌሎች ማካፈል
  5. በመንፈስ ማደግ
  6. መንፈስ ቅዱስ ማነው?
  7. በእግዝአብሔር ኃይል ውስጥ መኖር